ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች

ት/ቤታችን የ1ኛ ሩብ ዓመት ትምህርትን ወደ ማጠቃለሉ መድረሱን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው:: በመሆኑም በቀጣይ የሚከናወኑ ኘሮግራሞች እንደሚከተለው መሆኑን እንገልፃለን:: 1. ከሰኞ ህዳር 12 – ዕሮብ ህዳር 14፡ 2015 ዓ.ም: የ1ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ (ሞዴል ለ6ኛ፡ 8ኛ እና 12ኛ)፡ ፈተና ይሰጣል፡፡ (ት.ቤት ለግማሽ ቀን ብቻ ክፍት ይሆናል) 2. ሐሙስ ህዳር 15 እና አርብ ህዳር 16፤ 2015…

Read More

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በቴሌቪዥን እንዲማሩ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በቴሌቪዥን እንዲማሩ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩ የቴሌቪዥን ትምህርት የሙከራ ስርጭት ከሚያዚያ 7 /2012 ዓ/ም ጀምሮ በአፍሪ ሄልዝ የቴሌቪዥን የሚጀምር መሆኑን ገልፀዋል። ለዚህም የመምህራን ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁንም አስታውቀዋል። የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችም በቴሌቪዥን በሚተላለፈው የትምህርት…

Read More